አሜሪካ ማዕቀቡን ይፋ አደረገች – ከአሜሪካ ማዕቀብ በስተጀርባ ያሉ ምስጢሮች

የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከዛሬ ጀምሮ ተፈጻሚ የሚሆን የቪዛ እቀባ የአማራ ክልልና የሕወሓት ባለሥልጣናትን ጨምሮ በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ መጣሉን ዛሬ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አንቶኒ ብሊንከን በኩል ይፋ አድርጓል። ይህ ማዕቀብ እንደሚጣል ዘ-ሐበሻ ዲፕሎማቲክ ምንጮቹን ጠቅሶ ከአራት ቀን በፊት በሰበር ዜና መዘገቡ አይዘነጋም። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊ … Continue reading አሜሪካ ማዕቀቡን ይፋ አደረገች – ከአሜሪካ ማዕቀብ በስተጀርባ ያሉ ምስጢሮች